News

ከ1.25 ሚሊዮን ወደ 15 ቢሊዮን ብር ካፒታል! 🚀

የድርጅታችን ኤም ኤስ ኤ (MSA) ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ሙሉዓለም አለነ ለዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለከዳሸን ባንክ ጋር በነበረን የ26 ዓመታት ጠንካራ አጋርነት ድርጅታችን ያስመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ አቶ ሙሉዓለም እንዲህ ገልፀውታል፡- ለዚህ ሁሉ ስኬት እንዲሁም ድርጅታችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በግንባር ቀደምትነት ለሚጠቀስ የማኑፋክቸሪንግ እና አግሮ ፕሮሰሲንግ ተቋምነት እንዲበቃ የዳሸን ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚው መስክረዋል፡፡

Read More »
ታማኘ የግብር ከፈይ እውቅና

ድርጅታችን ኤም ኤስ ኤ ቢዝነስ ግሩፕ በሰባተኞው የሃገር አቀፍ ታማኘ የግብር ከፈይ እውቅና ፕሮግራም የፕላትኔም ተሸላሚ በመሆኑ የድርጅታችን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች እንዲሁም አጋሮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኤም ኤስ ኤ የታማኝነት ምሳሌ የሃገር ኩራት በርታ ጀግናችን

Read More »
MSA Business Group

The executive leadership and middle management team convened at Tolip Olympia Hotel on July 4th, 2024, to meticulously finalize the 2017 E.C. annual plan as we commence the new budget year.

Read More »

YOUR TRUSTED PARTNER

CONTACT US

© All rights are reserved to MSA Business Group